በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መሆኑን ተገለጸ

አርቲስቶችና የሀይማኖት አባቶች ከሽሮ ሜዳ እስከ አራት ኪሎ የተሰሩ የወንዝ ዳርቻና የኮሪደር ልማት፣የእንጦጦ የእናቶች እንጀራ መጋገሪያና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።

" የአገልግሎት አሰጣጥ ፤ ፍትሃዊነትን እናረጋግጣለን !! "

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ሩብ ዓመት የገጽ ለገጽ የእንጠያየቅ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል ።

XYZEAZ

Hacked By XYZEAZ

 

HaCked By XYZEAZ

w00t! Admin, Your Site Got HaCked!

You should be looking for better security?

Forbidden = Passed - SafeMod = OFF - Security = Active

Just Keep Your Head Down

Greetz:
- XYZ ~ D4RK D3MON ~ CuteXploit ~ Err0r_HB ~ AGAND842 ~ BloodShade ~ 0X6ick -

 

XYZ - Cyber Alpha Wolf
© All Rights Reserved

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊና በመደበኛ ተግባራት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በመደመር እይታ የዘርፎች እምርታ የኢንሼቲቭ ዋና ዋና ግቦች ዕቅድ ትግበራ ዙሪያ ከክፍለ ከተማና ከወረዳ አመራሮች ጋር ገምግሟል።

አስተዳደሩ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል የተቀመጡ የኢኒሼቲቭ ስራዎችና የወጣቶችና ሴቶች ስራ ዕድል ፈጠራና የከተማ ግብርና የ90 ቀናት ዕቅድ የተግባራት አፈጻጸም ፣ የኑሮ ውድነት ማረጋጋት ፣ ተረጂነትን መቀነስ ፣ የምርጫ ምቹነት ያለበትን ደረጃ ከክፍለ ከተማና ከወረዳ አመራሮች ጋር ገምግሟል።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችን በዝርዝር ቀርቧል።

የክፍለ ከተማው አስተዳደር  ባለፉት ስድስት ወራት  በነቃ የነዋሪዎች የልማት ተሳትፎ እና የጋራ ድጋፍ የተመዘገቡ  አበረታች ውጤቶችን  በማጠናከር የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። 

ልዩ ዜና